Anaesthesiologist, Intensivist, Chair APOM (Anaesthesia & Periop Medicine) of the ESICM bei European Society of Intensive Care Medicine, Haemodynamic and ERAS expert, Kliniken Essen-Mitte, Charité - University Medicine - Advisor
አርኒ የልብ እና የደም ስርዓት ርእሶችን በተመለከተ በአለማቀፍ ደረጃ ተሰሚነት ያለው ባለሙያ ሲሆን ከቀዶ ህክምና ጋር ተያያዥነት ያለውን ህክምና እንዲሁም የከፍተኛ እንክብካቤ ህክምናን በተመለከተም በማስረጃ ላይ የተመረኮዘ ህክምና መሪ ባለሙያ ነው፡፡ እጅግ ከፍተኛ ልምድ ያለው እንዲሁም ሰፊ ስልጠና የተሰጠው ክሊኒሻን ሲሆን ሁሉንም የክሊኒካል ጥናቶች አከናውኗል፡፡ በተጨማሪም በመረጃ ሳይንስ እንዲሁም በማሽን ትምህርት መስክ ላይ በንቃት ይሰራል፡፡
DPhil Department of Psychiatry University of Oxford, Royal Commonwealth Society
Judge for the Queens Commonwealth Essay - Advisor
ካሊና በኒውሮሳይንስ እና በአካዳሚ ምርመር ረገድ በአለማችን ቀዳሚ የምርምር ተቋም ውስጥ ያላት ተሞክሮ ጠቃሚ የሆነ የትንተና እይታን ያጎናጽፋታል፡፡ የኮመንዌልዝ ምሁር እንደመሆኗ በአለማቀፍ ደረጃ ደቡብ አፍሪካን ትወክላለች፡፡
ሰፊ የበጎ ፍቃድ ስራዋ፣ የማስተማር ልምዷ እንዲሁም በአፍሪካ እና በአውሮፓ ህብረት ረገድ ያሉ ውስብስብ ባህል ነክ ጉዳዮች ላይ ያላት ግንዛቤ በPansanté's (የፓንሳንቴ) ተልዕኮ ላይ የላቀ እይታ እንዲኖራት አስችሏታል
Principal Healthcare Strategist & Data Analyst / Healthcare Executive Consultant / COOP and Ops Readiness Planner at Hord Coplan Macht - Advisor
ትሬሲ በአደጋ ክፍል ነርስ ውስጥ የነበራት ተሞክሮ፣ የቀድሞ የቀዶ ህክምና እና ክሊኒካል ስትራቴጂ ባለሙያ፣ ከፍተኛ ደረጃ ክሊኒሻን መሆኗ እንዲሁም የቀድሞ የሆስፒታል እና የጤና ስርዓት አስተዳዳሪ መሆኗ ለሆስፒታል እንቅስቃሴዎች የላቁ እቅዶችን ከመፍጠር ረገድ ያላትን ትልቅ ተሞክሮ ያሳያሉ፡፡ በእንክብካቤ እና ትምህርት ቀታይነት ላይ ተሞክሮ ያላት ሲሆን፤ ይህም የግብዓቶች፣ ፕሮግራሞች እና ፕሮጀክቶች አመራር እና አስተዳደርን ይጨምራል፡፡
Master of Architecture Bachelor of Science / Architecture Registered Architect (42 U.S. States and Manitoba Canada), LEED Accredited - Advisor As advisor in design and program management,
በዲዛይን እና በፕሮግራም አመራር ላይ አማካሪ እንደመሆኑ፣ ጂም በጤና ጥበቃ አርክቴክትነት ያለውን ተሞክሮ በዚህ የፕሮጀክት አይነት እና የርክክብ ስርዓት ላይ የፕሮጀክቱን አስፈላጊ ግብዓቶች ለመቆጣጠር ይጠቀማል፡፡ ትልልቅ ፕሮጀክቶችን በመምራት ላይ ባለሙያ ሲሆን የምርምር እና የጤና ጥበቃ ግብዓቶችንም የደንበኛ አገልግሎት ላይ አትኩሮቱን ሳይለቅ ለፕሮጀክቱ በተሳካ መልኩ ከማቅረብ አኳያ የተካነ ነው፡፡
Partner / Senior Project Manager at Transsolar Energietechnik GmbH Transsolar Representative Advisor
በአየር ንብረት ምህንድስና ላይ ሄልመት ያለው እውቀት ማንም የማይስተካከለው ነው፡፡ በአለማችን ውስጥ አሉ ከሚባሉ ከእያንዳንዳቸው የምህንድስና ተቋማት ጋር የሰራ ሲሆን ሄልምት የPansanté (ፓንሳንቴ) የዘላቂ ግንባታ ራዕይ እውን ለማድረግ የሚያስችል ልዩ አቋም አለው፡፡ በተጨማሪም የእርሱን በትራንስሶላር የሚገኝ ቡድን ከ3 አስርት አመታት በላይ ለሚሆን ጊዜ ወደፊት ለማራመድ በንቃት ሲሰራ ቆይቷል፡፡