Entry Approach Rogers Lovelock & Fritz: Fort Irwin Hospital, USA
Entrance area Rogers Lovelock & Fritz: Fort Irwin Hospital, USA
Entrance area Rogers Lovelock & Fritz: Branon Hospital, USA
Entrance hall Rogers Lovelock & Fritz: Branon Hospital, USA
ከደንበኞች ጋር ያደረግናቸው የ85 አመታት ትብብሮች RLF ደንበኞች ስለ ጤና ጥበቃ ፍላጎቶቻቸው ምን እየጠየቁ እንደሚገኙ ለማዳመጥ እናለመረዳት እንዲችል አድርገዋል፡፡
የRLF ሰራተኞች የተለያየ መስክ ላይ ሚገኙ አርክቴክቶችን፣ መሀንዲሶችን፣ የውስጥ ዲዛይነሮችን ያካተቱ ሲሆን፣ እነዚህ ሰራተኞችም በታካሚዎችላይ ታኮሩ እንዲሁም የጤና ጥበቃ ዲዛይንን ልዩ ፈተናዎች የሚቋቋሙ ምህዳሮችን ይፈጥራሉ፡፡
RLF በርካታ ስራ መስክ ያላቸው አባላትን ያካተተውን ቡድን ትንተና መገልጌዎችን እንዲሁም ለደንበኞች፣ ለታካሚዎች እንዲሁም ለሰፊው ህዝብየሚያገለግል የኢንዱስትሪ እውቀትን ይለግሳል፡፡
ዲዛይን
ልዩ ራዕያቸውን የሚያንጸባርቁ አካባቢዎችን ዲዛይን ለማድረግ ከደንበኞቻችን ጋር እንተባበራለን፡፡ ውጤቶቹ ተጠቃሚዎች እንዲሁም ጎብኚዎችስፋራውን የደንበኛውን መኖር እንዲሁም አቋም በሚያጎለብት መልኩ እንዲጠቀሙ ያስችላል፡፡ እያንዳንዱ ፕሮጀክት ልዩ ነው፡፡ ነገር ግን ስኬትመለኪያው ተመሳሳይ ነው፡፡ ይህም ትርጉም ያዘለ እንዲሁም የሚበረታታ፣ የሚደግፍ እንዲሁም ስራውን የሚያከናውን ስፍራን መፍጠር ነው፡፡
ምህንድስና
በምህንድስና ላይ፣ አብዛኛውን ጊዜ ከቅርጽ ይልቅ ተግባር ላይ የመጨነቅ ሁኔታ ይታያል፡፡ የእኛ የሜካኒካል፣ ኤሌክትሪካል እንዲሁም የፍሳሽ ስራ(MEP) መሀንዲሶች የግንባታ ስርዓቶችን ዲዛይን የሚያደርጉት በተፈለገው ቅርጽ ውስጥ በአግባቡ ተግባራቸውን ማከናወን እንዲችሉ በማድረግነው፡፡ የቴክኒክ ልምዳችንን በሁሉም የፕሮጀክት አይነቶች- ከአነስተኛ እድሳቶች ጀምሮ እስከ ውስብስብ የህንጻ አይነቶች ድረስ በታታሪነት ትንተናበማከናወን የምናቀናጅ ሲሆን፤ ይህንንም የምናከናውነው የተጠናቀረ የምህንድስና መፍትሄን ለእድገት ተላዋዋጭነት ባለው መልኩ ለማዘጋጀትነው፡፡
iየውስጥ ዲዛይን
ስፍራዎች በሶስት ማዕዘን ሊለኩ ይችላሉ፤ ነገር ግን የሚለኩት በበርካታ ገጽታዎች አኳያ ነው፡፡ እነዚህም ብርሀን፣ ቀለም፣ ሻካራነት፣ ማጠናቀቂያእንዲሁም ፈርኒቸር ናቸው፡፡ በማስረጃ ላይ የተመረኮዘ ጽንሰሀሳብን በመጠቀም፣ የእኛ የውስጥ ዲዛይን ቡድን እያንዳንዱን ገጽታ በጥንቃቄየሚያስተካክል ሲሆን፣ ይህንንም የሚያከናውነው በመዋቅር እንዲሁም የታሰበው የስፍራው አላማ ስሜት ረገድ ተመጣጣኝ ሚዛንን ለማሳካትነው፡፡
ከደንበኞቻችን ጋር ከልኬት በላይ የሆነ ተጽእኖን መፍጠር የሚችሉ አካባቢዎችን እውን ለማድረግ እንሰራለን፡፡