with Teamplan
SLK Clinic Helibronn Medical Planning Teamplan
SLK Clinic Helibronn Medical Planning Teamplan
Regional Hospital Vilingen Schweningen Medical Planning Teamplan
ቲምፕላን እኛን ከጽንሰሀሳቦች ጅማሬ እቅድ አንስቶ እስከ መጠናቀቅ እንዲሁም አዲስ ተቋምን እስከመያዝ ደረጃ ድረስ ይከተለናል፡፡
የቲምፕላን ዋና ጽ/ቤት የሚገኘው በቱቢንገን፣ ጀርመን ነው፡፡ ድርጅቱ በ1973እ.ኤ.አ ከተቋቋመበት ጊዜ አነስቶ ከ1500 በላይ የሚሆኑ የእቅድ እናየማማከር ፕሮጀክቶች ከ400 በላይ ለሚሆኑ ሆስፒታሎች በተሳካ መልኩ በሀገር ውስጥ እንዲሁም በውቺ ሀገር ተጠናቅቀዋል፡፡
የቲምፕላን ሰራተኞች የሚመለመሉት ከተቋም አመራር፣ ከክሊኒካል ምሀንድስና፣ ከባዮሜዲካል ምህንድስና፣ ከሆስፒታል ኦፕሬሽን ሺሽጸም፣ከሆስፒታል የመጀራ ስርዓት፣ ከቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እንዲሁም ከኢኮኖሚክስ መስኮች ላይ ነው፡፡ የፕሮጀክት ቡድኖች ልዩ መፍትሄዎችን እጅግውስብስብ ለሆኑ የደንበኞቻቸው ስራዎች ለማሳካት አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ የስራ መስኮችን የሚያካትቱ ስራዎችን በአግባቡ ይረዳሉ፡፡