የቦርድ ሊቀመንበር - ስዊዘርላንድ
የፕሮጀክት አስተዳደር እና አስተዳደር- ጀርመን
ገነር የPansanté (ፓንሳንቴ)’s የሆስፒታል ጽንሰሀሳብ ፈጣሪ ነው፡፡በግል እና በህዝብ ሆስፒታል ፕሮጀክቶች ላይ ሰርቷል፡፡ በበርሊን ቡች የሚገኘውን የሄሊዮስ ታላቅ ሆስፒታል አዲስ የኢንዱስትሪ መስፈርቶችንም አዘጋጅቷል፡፡ በተጨማሪም በጀርመን ውስጥ የፒፒፒ ሆስፒታ ፈጣን ግንባታን በነበረው የጤና ጥበቃ አርክቴክቸር የህይወት ዘመን ተሞክሮ ላይ በበላይነት ተከታትሏል፡፡
የቦርዱ ምክትል ሊቀመንበር - ስዊዘርላንድ የስዊዘርላንድ ዋና የፋይናንስ ኦፊሰር
ጀርመን + ፖርቱጋል
ማርክ የፕሮጀክት ፋይናንስ ለማግኘት አለማቀፍ የፋይናንስ ስርዓቶን ከመጠቀም ረገድ የላቀ ባለሙያ ነው፡፡ በአውሮፓ፣ በአፍሪካ እንደሁም በሰሜን አሜሪካ የግል እንዲሁም የህዝብ ፕሮጀክቶች ላይ ሰርቷል፡፡ በተጨማሪም ሰፊ የንብረት ስብጥሮች ላይ፤ የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የትምህርት እንዲሁም የጤና ጥበቃ አቅርቦቶች ላይ ሰርቷል፡፡
የዳይሬክተሮች ቦርድ, ስዊዘርላንድ
የፕሮጀክት አስተዳደር, ስዊዘርላንድ
ቢት ከቲሲኖ የመጣ ታዋቂ አርክቴክት ነው። በንድፍ ትንታኔ ከፍ ያለ የሙያ ደረጃን የሚወክል ነዉ፡፡ ጉናር እና ቢት ከብዙ አመታት በፊት በሆስፒታል ግንባታ ተገናኝተው ለተወሰነ ጊዜ አብረው ሠርተዋል። ቢት በስዊዘርላንድ የሚገኘውን ጣቢያችንን ያስተዳድራል እንዲሁም በሆስፒታላችን ታይፕሎጂ እድገት ውስጥ ይሳተፋል።
Board of Directors, Switzerland
Implementation and management Portugal
ጄኒን 5 ስኬታማ ድርጅቶችን የመሰረተች ሲሆን፣ የምግብ ምርቶን ከማስመጣት እና ከመላክ ጀምሮ የኢንዱስትሪ ማሽኖችን ለአፍሪካ አስከመሸጥ ድረስ የኢንዱስትሪ ተሞክሮን አካብታለች፡፡ በእርሷ ትስስር፣ የደንበኛ የማፍራት ተሞክሮ እንደሁም በህንጻ ድርጅቶች ላይ ያለ ሰፊ ግንኙነት አማካኝነት ነባራዊ ገበያን በተመለከተ ልዩ እይታን ተጎናጽፋለች፡፡