with Kraft Consulting
Dakar, Saint-Louis, Pikine Irregulier, Khouma – Senegal. Kraft Consulting Engineers: Rehabilitation of spontaneous settlements for 600.000 inhabitants
Cairo - Egypt Kraft Consulting Engineers: New Construction of Aton Museum in Minia
Aleppo - Syria Kraft Consulting Engineers: Rehabilitation of the Old City of Aleppo
ሰፊ ተሞክሮን ያካበቱ በመሆናቸው፣ ክራፍት ኮንሰልቲንግ በአለማቀፍ የልማት እገዛ ፕሮግራሞች ላይ በአፍሪካ፣ በእስያ እንዲሁም በላቲን አሜሪካታወቂ ሆነዋል፡፡
ድርጅቱ ለአብዛኛዎቹ የአለማችን ሀገራት ሰፊ አግባብነት ያላቸው እንዲሁም ተግባራዊ መፍትሄዎችን አዘጋጅቷል፡፡
ክራፍት አማካሪ መሀንዲሶች በ1985 እ.ኤ.አ ተመስርቷል፡፡ ክራፍት ለበርካታ ከውሃ ጋር ግንኙነት ያላቸው የአመራር ችግሮች ለደንበኞች ሁሉን አቀፍመፍትሄዎችን ያቀርባል፡፡ የአቅርቦት እንዲሁም የማስወገድ ስራዎችን ዲዛይን የምናደርግ እና የምንተገብር ሲሆን፤ ይህንንም የምናከናውነውበከተማ ዲዛይን፣ በስነህንጻ ወይም በመልከአምድር እቅድ ላይ ራዕይን የሰነቀ እቅድን በመጠቀም ነው፡፡
የእንቅስቃሴዎቹ የአትኩሮት ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡ በቆሻሻ ውሃ የማከም ስራ ላይ የሚከናወኑ የፈጠራ ስራዎች፣ የዝናብ ውሃ አስተዳደር፣የኢንዱስት ውሃ አቅርቦት ከተለመደ የቆሻሻ ውሃ ማስወገድ የምህንድስና ቴክኖሎጂ ጋር እንዲሁም ለአብዛኛዎቹ የአለማችን ሀገራት የሚሆኑአግባብነት ያላቸው ቴክኖሎጂዎች፣ ውሃን ለመታጠቢያ የሚሆን አስፈላጊ ጥራትን አስከሚያገኝ ድረስ የሚያጣሩ የቆሻሻ ውሃ ማከሚያ ጣቢያዎችዝግጅትን ጨምሮ፡፡