with Endress Fire Protection Engineers
Restructuring Airport Frankfurt, Germany. Endress: fire protection & escape concept
Fire tests on the burning behavior in patient corridors Endress: fire protection & escape concept
ኢንድረስ 55 የእሳት አደጋ ምህንድስና ባለሙያዎችን፣ አርክቴክቶችን፣ ፊዚሲስቶችን እንዲሁም ቴክኒሻኖችን የያዘ አማካሪ ተቋም ነው፡፡
እያንዳንዱ የቡድን አባል የመከላከል እንደሁም የእሳት አደጋ ጥበቃ እንዲሁም ደህንነት ጉዳዮች ላይ በሙሉ ሰፊ ተሞክሮን ያካበተ ነው፡፡
ኢንድሬስተሞክሮውን የእሳት ደህንነትን በነባር እንዲሁም የታቀዱ ኮምፕሌክስ ህንጻዎች ትንተና እንዲሁም አመቺ ማድረግ ስራ ላይ ያነጣጠረ ሲሆን ተፈላጊየሆነውን የደህንነት መጠን በማሳካትም አነስተኛውን የጥበቃ ደረጃ ትርጓሜ ይሰጣል፡፡ በፕሮጀክት ስጋት አመራር፣ በኮምፒውተር ላይ በተመረኮዙየእሳት ደህንነት መተግበሪዎች እንዲሁም በምህንድስና የዲዛይን ዘዴዎች ላይ የላቀ ክህሎት አላቸው፡፡