የተከበረ ዘላቂ ዲዛይን
"ይህ ፕሮጀክት ከማህበረሰብ ረገድ ከፍተና ዋጋ ነበረው፡፡ ይህም በተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ ሊከተት ሚችል ሲሆን፣ እነዚህም ብዙ መሰረተልማትየሌላቸው ወይም በመሬት ላይ የሚገኝ ግብዓት የሌላቸው ሊሆኑ ይችላሉ፡፡"
ጁረር ሄዘር ምኬኒ፣, FAIA የሰሜን ቨርጂኒያ የአሜሪካ አርክቴክቶች ተቋም አካል
UNOPS: „ ...
በመቶዎች ከሚቆጠሩ ድርጅቶች ውስጥ እናንተ የተመረጣችሁ ሲሆን፣ ተመረጣችሁትም እና እናንተ በአለማችን ላይ ከፍተኛ ተጽእኖን መፍጠርየሚችል አዲስ ሀሳብ አላችሁ ብለን ስለምናስብ ነው፡፡. …"
2020 UNOPS
አለማቀፍ የፈጠራ ውድድር
የነብራስካ የአሜሪካ አርክቴክቶች ተቋም አካል
ሰሜን ቨርጂኒያ የአሜሪካ አርክቴክቶች ተቋም አካል
በኦርላንዶ የሚገኘው የአሜሪካ አርክቴክቶች ተቋም አካል
„ዛሬ ከተመለከትናቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ ይሄንን እኔ ይበልጥ ወድጃለሁ፡፡“
„ግቦቹ እጅግ በአሳቢነት ግምት ውስጥ የተከተቱ እንዲሁም በአግባቡ መፍትሄ የተሰጠባቸው ናቸው፡፡“
„ፕሮጀክቱ የሚያሳየው አርክቴክቸሩ ስኬታማ ለመሆን እና ገናና ለመሆን ውድ መሆን እንደማይጠበቅበት ነው፡፡“
„የተዋበ እንዲሁም ግሩም ፕሮጀክት ነው፡፡“
ከኤአይኤ ኦርላንዶ የተሰጠ የማጠቃለያ መግለጫ