with Knippers Helbig
Acoustical reconstruction of the opera house „Staatsoper Unter den Linden” Knippers Helbig
Thematic Pavilion Expo 2012 Yeosu, South Korea. Knippers Helbig: Kinetic media façade consisting of louvers made out of glass-fibre reinforced polymer
Thematic Pavilion Expo 2012 Yeosu, South Korea
Knippers Helbig: Kinetic media façade consisting of louvers made out of glass-fibre reinforced polymer
IBA Soft house Knippers Helbig: Structural design of the building and moveable facade.
እኛ የተለያዩ የትምህርት መስኮችን በሚያካትቱ የዲዛይን ቡድኖች ውስጥ ንቁ አጋር በመሆን እንስራለን፡፡ የተጠናቀረ የዲዛይን ጽንሰሀሳብንከባለቤቶች፣ ከአርክቴክቶች እንዲሁም ከሌሎች የትምህርት መስክ ባለሙያዎች ጋር በመሆን እናዘጋጃለን፡፡
ኖፐርሄልቢግ ሁሉን አካታች ሆኑ የስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ፣ የገጽታ ዲዛይን እንዲሁም የጂኦሜትሪ ማማከር ስራዎችን ከአርክቴክቸር ረገድአስቸጋሪ ለሆኑ ህንጻዎች እና የግንባታ ፕሮጀክቶች የመሳሰሉ የአገልግሎት አይነቶችን የሚያቀርብ አለማቀፍ የምህንድስና ስራ ነው፡፡ ከ25 አመታትበላይ የሚሆን ልምድን ከኮምፖዚቶች ረገድ በማካበት፣ ከስቱትጋርት ዩኒቨርሲቲ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለኒፐርስሄልቢግ ከግብዓት መፈተሻአቅርቦቶች ረገድ ቀጥተኛ ተደራሽነትን ሚሰጥ ሲሆን፣ በተጨማሪም ዘመናዊ የግብዓት መፈተሻ አቅርቦቶችን እንዲሁም የዲዛይን ምርምሮችንያቀርባል፡፡
በሶስቱ የዲዛይን ተሞክሮ ማማዎች፤ ማለትም በተግባር፣ ተሞክሮ እንዲሁም በምርምር ላይ በመነሳት ኒፐርስሄልቢግ ቀጣይነት ባለው መልኩየአርክቴክቸር፣ የስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ እንዲሁም የገጽታ ዲዛይን ጥጎችን ለመግፋት እየጣረ ይገኛል፡፡