University Hospital Halle heliport - Gunnar Dennewill at Hascher Jehle
University Hospital Halle elevation - Gunnar Dennewill at Hascher Jehle
Regional Hospital Agatharied entrance hall - Gunnar Dennewill at Nickl
Regional Hospital Agatharied elevation- Gunnar Dennewill at Nickl
Hospital Berlin Buch entrance arera - Gunnar Dennewill at TMK
Hospital Berlin Buch waiting arera - Gunnar Dennewill at TMK
Hospital Bad Homburg faccade detail - Gunnar Dennewill at TMK
Hospital Bad Homburg main entrance - Gunnar Dennewill at TMK
Hospital Heilbronn reception - Gunnar Dennewill at TMK
Hospital Heilbronn main corridor - Gunnar Dennewill at TMK
ገናር ዴንዊል በጀርመን መሰረቱን ያደረገ አርክቴክት እና የሆስፒታሎች የእቅድ ባለሙያ ነው፡፡ የPansanté (ፓንሳንቴ) አላማ በአብዛኛው አለም ውስጥየጤና ጥበቃ ዘርፉን በዘላቂነት ማሻሻል ነው. ገናር ለፕሮቶታይፕ ዲዛይን፣ ፕሮጀክት ዲዛይን፣ የዲዛይን ልማት እንዲሁም የምህንድስና ቡድኑንየመቆጣጠር እና የማስተባበር ስራዎች ላይ ኃላፊነት ይወስዳል፡፡
ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የተለያዩ የሆስፒታል ፕሮጀክቶች ላይ ባካበተው ከ30 ዓመት በላይ ተሞክሮ፣ በሁሉም የአገልግሎት ደረጃዎች ላይ ለአለማቀፍእና የተለያዩ ዘርፎችን ያቀፉ ቡድኖች ላይ ሀላፊነት ወስዶ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ ከተመረጡ የባለሙያ ቡድኖች ጋር፣ ከጤና ጥበቃ አርክቴክቸር፣ የሆስፒታል እቅድ፣ ንግድ፣ ፋይናንስ፣ አለማቀፍ ግንኙነቶች እንዲሁም የከተማ እቅድ ረገድ ቁልፍ የባለሙያ ተሞክሮዎችን በማቀናጀት ይሰራል፡፡